Author: firehiwot fekadu

ማዕድን ከሚወጣባቸው በርካታ ሀገራት ኢትዮጵያን የተረጋጋች እና ሠላማዊ ነች

የኖርዌዩ አኮቦ ሚኔራልስ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሰገሌ የወርቅ ማዕድን ቦታ ወርቅ እና አብረው የሚገኙ ማዕድናትን ለማውጣት የሚያስችለውን ፈቃድ አግኝቶ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የአኮቦ ሚኔራልስ ኩባንያ ኃላፊ ጆርገን ኤቭጄን÷ኩባንያቸው በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋይ ለማፍሰስ ሲወስን እንዴት ግጭት በተቀሰቀሰበት የጦር ቀጠና ትሄዳላችሁ የሚሉ ጥያቄዎች ከሌሎች አቻ ኩባንያዎች ሲቀርብላቸው እንደነበር ተናግረዋል፡፡ ከኩባንያዎቹ የማስጠንቀቂያ አስተያየቶች በተጨማሪ አዲስ አበባ በአሸባሪው እጅ ወድቃለች […]
Read More

ከማዕድን ዘርፍ 681 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት (2013) ከማዕድን ምርቶቻችን 681 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ አግኝተናል። ይህም ባለፋት ዓመታት ከተገኘው የውጭ ምንዛሪ ትልቁ በመሆን ተመዝግቧል። በቀጣይ ዓመትም ከዘርፉ ከዚህ የተሻለ ለማግኘት እቅድ አስቀምጠን ወደ ተግባር ገብተናል። ያሰብነውን ሳናሳካ እረፍት የለንም! ያሰብነውን እንደምናሳካና የማአድን ሀብታችንም የኢኮኖሚያችን ዋልታ እንደሚሆን እየሄድንበት ያለው መንገድ የሚታይ ምስክር ነው።
Read More

ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት አሸነፈች

ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት በICL ((Israel Chemical Limited) በተባለ የፖታሽ ማዕድን አውጪ ኩባንያ የተመሰረትባትን የ300 ሚሊዮን ዶላር ክስ በትናንትናው ዕለት በአሸናፊነት ተወጥታለች። ክሱ የቀረበበትና ይግባኝ የማይባልበትን ፍርድ የሰጠው በሄግ ኔዘርላንድ የሚገኘው ዓለምአቀፍ የግልግል ዳኝነት ፍርድ ቤት (Permanent Court of Arbitration) ነው በክርክሩ ሂደት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ተሳታፊ ለነበራችሁ ሁሉ፤ በተለይም የማዕድን እና ነዳጅ ሚንስቴርና […]
Read More

ኢትዮጵያ ከማዕድን ሀብቷ እያገኘች ያለችው ገቢ በከፍተኛ መጠን ጭማሪ እያሳየ ይገኛል

በተያዘው አመትም በታሪካችን ከፍተኛውን ገቢ ከማአድን ዘርፍ አግኝተናል።  በ11 ወር ብቻ ከ668 ሚሊዮን ዶላር በላይ አግኝተናል። በቀጣይ አመትም ከዘርፉ 1.5 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት እቅድ አስቀምጠን ከክልሎች ጋር መግባባት ላይ ደርሰናል። እቅዳችን እንዲሳካም በዘርፉ እየታዩ ያሉ ችግሮችን ማስተካከል ከኛ የሚጠበቅ ተግባር ነው።በማዕድን ማውጫ አካባቢዎች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን በተመለከተ በሰላም ሚኒስቴር በኩል መፍትሄ የሚያገኝ መሆኑን መግባባት ላይ […]
Read More

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የከሰል ድንጋይ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

የድንጋይ ከሰልን በሀገር ውስጥ ለማምረት ላሰብነው ሀሳብ ሁለተኛውን እርምጃ ተራምደናል። በዛሬው እለትም ከቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን በአሶሳ ሁለተኛውን የከሰል ድንጋይ ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ አስጀምረናል ። ፋብሪካውን NOC የሚያስገነባውና በ11 ወራት የሚጠናቀቅ ይሆናል። በቀጣይ ቀናትም በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ተጨማሪ የድንጋይ ከሰል ማምረቻዎችን ግንባታ እናስጀምራለን።  ፋብሪካዎቹ ማምረት ሲጀምሩ ሀገራዊ የማምረት አቅማችን […]
Read More
MoM