ከማዕድን ዘርፍ 681 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት (2013) ከማዕድን ምርቶቻችን 681 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ አግኝተናል።

ይህም ባለፋት ዓመታት ከተገኘው የውጭ ምንዛሪ ትልቁ በመሆን ተመዝግቧል።

በቀጣይ ዓመትም ከዘርፉ ከዚህ የተሻለ ለማግኘት እቅድ አስቀምጠን ወደ ተግባር ገብተናል። ያሰብነውን ሳናሳካ እረፍት የለንም!

ያሰብነውን እንደምናሳካና የማአድን ሀብታችንም የኢኮኖሚያችን ዋልታ እንደሚሆን እየሄድንበት ያለው መንገድ የሚታይ ምስክር ነው።

Leave A Comment

MoM