ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት አሸነፈች

ኢትዮጵያ በዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት በICL ((Israel Chemical Limited) በተባለ የፖታሽ ማዕድን አውጪ ኩባንያ የተመሰረትባትን የ300 ሚሊዮን ዶላር ክስ በትናንትናው ዕለት በአሸናፊነት ተወጥታለች። ክሱ የቀረበበትና ይግባኝ የማይባልበትን ፍርድ የሰጠው በሄግ ኔዘርላንድ የሚገኘው ዓለምአቀፍ የግልግል ዳኝነት ፍርድ ቤት (Permanent Court of Arbitration) ነው በክርክሩ ሂደት በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ተሳታፊ ለነበራችሁ ሁሉ፤ በተለይም የማዕድን እና ነዳጅ ሚንስቴርና የኢትዮጵያን መንግስት በመወከል በተለያዩ የዓለም አቀፍ የሕግ ክርክር መድረኮች ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው::

Leave A Comment

MoM