Author: momp

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

የኢፌዴሪ ማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች “ደማችን ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን” በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ለሀገር መከላከያ ሠራዊትም ደም ለግሰዋል፡፡ የህወኃት ጁንታ ቡድን በሰሜን ዕዝ ላይ ያደረሰውን ጥቃት አውግዘዋል፡፡ ህግ ለማስከበር ለተሰማራው ሃይል ደም በመለገስ የአጋርነት ድጋፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በቀጣይም ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል፡፡የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ወ/ሮ […]
Read More

ኢ/ ታከለ ኡማ በምዕራብ ወለጋ የሚገኘውን የባህላዊ ወርቅ አምራቾችን ጎበኙ

Biyya Warqee fi Bunaa, Biyya dhadhaa fi dammaa wallagga oolle har’a. Dargaggoon baayy’een oomisha warqee aadaadhaan oomishan dinagdeen of danda’uuf xaaraa jiran jajjaabeessuuf. Dargaggoo baayy’eetu hojii jalqabaniii bu’aa argachuu ifaajaa jiru. Nutis meeshaa oomisha warqee adaaf ta’u deegaruuf ni hojjenna. Rakkoo idoo gurgurtaa warqee kan tures baankiiin daldalaa Itoophiyaa wiirtuu Gimbitti akka irraa bituuf damee […]
Read More

ከማዕድን ዘርፍ ባለፉት አራት ወራት 269.1 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ

በአራት ወር ውስጥ ከ3600 ኪ.ግ በላይ ወርቅ ለውጪ ገበያ ቀርቧል። ኢ/ር ታከለ ኡማ በማዕድን ዘርፍ አፈፃፀምና ቀጣይ እቅዶች ዙሪያ ከክልል የማዕድን ቢሮ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። ኢንጂነር ታከለ ኡማ እንደተናገሩት መንግስት ለዘርፉ ትኩረት ሠጥቶ እየሰራ ሲሆን ባለፉት አራት ወራት 3602.8 ኪሎግራም ወርቅ ለውጭ ገበያ ቀርቦ 265.8 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኝቷል። ከጌጣጌጥ ማዕድናት ደግሞ 3.215 […]
Read More

የኢትዮጵያ የማዕድን ኢንዱስትሪ ግልፅነት ኢኒሼቲቭ

የኢትዮጵያ የማዕድን ኢንዱስትሪ ግልፅነት ኢኒሼቲቭ የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ እና 61ኛ የቦርድ ስብሰባውን ከባለድርሻ አካላት ጋር በሃያት ሬጀንሲ አካሄዷል። በቦርድ ስብሰባው 5ኛ እና 6ኛ የኢኒሼቲቩ ሪፖርት ያለበት ደረጃ የቀረበ ሲሆን በዘርፉ የባለድርሻ አካላት አስተዋፆን ማሳደግ እንደሚገባ ተገልጿል። መንግስት ፖለቲካዊ አመራር እና ድጋፍ መስጠት፣ ህግን ማውጣትና መከታተል ይኖርበታል ።
Read More

63 የማአድን ተቋማት ፈቃድ ተሰረዘ፡፡

የማአድንና ነዳጅ ሚኒስትሩ ኢ/ር ታከለ ኡማ ፈቃዳቸው በተሰረዘው ተቋማትና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የማድን ፈቃድ አውጥተው በተገቢው መልኩ ጥቅም ላይ ያላዋሉ ተቋማት ላይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እርምጃ መውሰዱንም ኢ/ር ታከለ ገልጸዋል፡፡ በተገቢው ወቅት የተሰጣቸውን ፈቃድ ያለማደስ፣ በውል የገቡትን ግዴታ ባለማክበር፣ከአቅም በታች በማምረት  እንዲሁም የሮያሊቲ ክፍያ ባለመፈጸም ምክንያት የተሰጣቸው ፈቃድ እንዲሰረዝ ምክንያት ሆኗል፡፡ ፈቃዳቸው ከተቋረጠው […]
Read More
MoM