“ ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ የሚጠቀሙ ማንኛውም ትልልቅ መኪኖች (ትራክ) ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የተከለከለ ነው “ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሶማሌ ክልል ካሉብ በአመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ […]
PM Abiy Ahmed Inaugurates First Phase of the Ogaden Liquified Natural Gas (LNG) Project in Somali Region, Launches Second Phase (October 3/2025 Ministry of Mines) Prime Minister Abiy Ahmed has inaugurated the first phase of the Ogaden Liquified […]
በሶማሌ ክልል ካሉብ በአመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር ምርት ተመረቀ፡፡ በሶማሌ ክልል ካሉብ በአመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር መርቀናል። በተመሳሳይም በአመት 1.33 ቢሊዮን ሊትር የማምረት አቅም የሚኖረውን ሁለተኛውን ዙር አስጀምረናል። ከፈሳሽ […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ (መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ማዕድን ሚኒስቴር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች ግንባታ መሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ የሚያኮራ ታሪካዊ ሁነት […]
MINTEX-ETHIOPIA The 4th Mining and Technology Expo to be Held from November 13–16, 2025 at the Addis International Convention Center. (Addis Ababa, September 23, 2025 – Ministry of Mines) The Fourth Mining and Technology Expo will take place from November 13–16, 2025 G.C (Hidar 4–7, 2018 E.C.) at the Addis International Convention Center. The Expo […]
ኢ/ር ታከለ ኡማ እና ሌሎች የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ጊቤ ይባሬ ቀበሌ የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል። SUN Mining and Trading Plc የተባለ ሃገር በቀል ኩባንያ በ800 ሚሊዮን ብር የስራ ካፒታል የመደበ ሲሆን ለ1500 ዜጎች በቀጥታና በተዘዋዋሪ የስራ እድል ይፈጥራል።በ10 ወራት ውስጥ የፋብሪካ ተከላው የሚያጠናቅቅ ሲሆን በሰአት 150 ቶን የድንጋይ ከሰል ያጥባል።ኩባንያው […]
ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሃብት ውሃ መስኖና ኢነርጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር የ10 ወራትን አፈጻጸሙን ገምግሟል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች ስራ አቁመው የነበሩ ኩባንያዎች ወደ ስራ እንዲገቡ ተደርጓል፡፡ በገቡት የስራ ውል መሰረት ወደ ስራ ያልገቡ የምርትና የምርመራ ፈቃዶችን ውላቸው እንዲቋረጥ ተደርጓል፡፡ የማዕድን ዘርፍ ሚንስትር ዴኤታ ወ/ሮ ስመኝ ውቤ እንደተናገሩት አላቂ የሆነው የማዕድን […]
የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ለክልል የማዕድን ፈቃድ ባለሙያዎች የካዳስተር አጠቃቀም ስልጠና ሰጠ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የማዕድን ፈቃድን ለማስተዳደር ካዳስተር በመጠቀም ለባለፈቃዶች አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ አገልግሎቱ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተጨማሪ በሁሉም ክልሎች ወጥ የሆነ የፈቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር እንዲኖር ለማስቻል ከክልል ለተውጣጡ የዘርፉ ባሙያዎች ለአንድ ሳምንት ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ካዳስተር ፈቃድ የተሰጠባቸው እና ያልተሠጠባቸውን ቦታዎች በቀላሉ መለየት ያስችላል፡፡ […]
የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዘመናዊ የግብይት ሥርዓት ለማካሄድ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና አቶ ወንድማገኘሁ ነገራ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚያዚያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም በሀያት ሬጀንሲ ሆቴል በተካሄደው መርሃግብር ላይ ተፈራርመዋል። የመግባቢያ ሰነዱ ዋና ዓላማ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ […]