ከሁሉም ክልል የማዕድን ቢሮ ኃላፊዎች ጋር የ8 ወር የሥራ አፈፃፀም ተገመገመ።

የግንባታ ግብዓቶችን በመጠንና በጥራት እንዲቀርቡ ማድረግ ፣ የወጭ ንግድ ምርቶችን በጥራት እና ብዛት መጨመር ላይ የተሰሩ ስራዎችን እንዲሁም አጠቃላይ የማዕድን ሀብታችን ጥቅም ላይ እየዋለበት ያለበትን መንገድ የገመገምን ሲሆን አፈፃፀሙም መልካም የሚባልና ከፍተኛ ተስፋ የሚታይበት ነው::

ቀጣይ ጊዜያችን የማዕድን ምርታችን በመጠንና ጥራት አሳድገን ለአለም ገበያ የምናቀርብበትና ለሀገራችን የውጪ ምንዛሪ ማገር የምንሆንበት እንዲሁም ከውጭ የሚናስገባቸውን ምርቶችም በሂደት እየተካን የምንሄድበት ነው።

Leave A Comment

MoM