ኢ/ር ታከለ ኡማ በንቲ በድጋሚ የማዕድን ሚኒስቴር ሆነው ተሾሙ

ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ (ዶክተር) አዲስ ባቋቋሙት ካቢኔ ክቡር ኢ/ር ታከለ ኡማ በንቲ የማዕድን ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ የተሾሙ ሲሆን  በማዕድን ዘርፍ የተጀመሩትን አመርቂ የስራ እንቅስቃሴዎች በበለጠ እንደሚያስቀጥሉ ሙሉ እምነት ተጥሎባቸዋል!

ኢንጅነር ታከለ ዑማ ዘርፉን በመሩበት በአንድ ዓመት ውስጥ ከፍተኛው የውጭ ምንዛሬ መመዝገቡ ይታወቃል፡፡

Leave A Comment

MoM