ከወርቅ ማዕድን 241 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተመዘገበ

ባለፉት አምስት ወራት ከማዕድን የወጪ ንግድ በተለይም ከወርቅ 241 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘት ተችሏል።

አሁን ካለንበት ሀገራዊ ሁኔታ በተለይም በማዕድን አካባቢዎች የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን ተቋቁመን የተመዘገው ውጤት አበረታች ነው።

ያሉ ችግሮችን እየፈታንና እየሄድንበት ያለውን መንገድ አጠንክረን ከቀጠልን የማእድን ምርታችን የኢኮኖሚያችን ማገር መሆን እንደሚችል እየታየ ያለው ውጤት ማሳያ ነው ሲሉ የማዕድን ሚኒስቴር ሚንስትር ኢ/ር ታከለ ዑማ አሳውቀዋል፡፡

Leave A Comment

MoM