በገቡት ውል መስራት ያልቻሉ 27 ፈቃዶች ውል ተቋረጠ።

በማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ካሉት 97 የምርመራ ፈቃዶች ለ27 በእቅዳቸው መሰረት መስራት ባለመቻላቸው ውላቸው ሲቋረጥ ለ3 ፈቃዶች ደግሞ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል። ለቀንጢቻ ታንታለም እና ለቱሊካፒ የወርቅ ኩባንያዎች በውላቸው መሠረት እንዲሠሩ በልዩ ሁኔታ የጊዜ ገደብ የተሠጣቸው ሲሆን በአግባቡ ካልሠሩ አስተዳደራዊ እርምጃ የሚወሠድ ይሆናል ተብሏል።ባለፉት 10 ወራትም ከዘርፉ 513.92 ሚሊዮን ዶላር ከውጭ ንግድ ገቢ ማግኘት ተችሏል።

Leave A Comment

MoM