ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለመጠቀም የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡
በወረቀት የሚያዙ መረጃዎች የመበላሸት፣ የመቀደድ፣ የመጥፋት እድላቸው ሰፊ ነው፡፡ ፈልጎ ለማግኘት አዳጋች ናቸው፡፡

ስልጠና የወረቀት ፋይል የመረጃ አያያዝ ስርዓት የሚቀይር ነው፡፡ በሶፍትም ሆነ በሃርድ ኮፒ የሚመጡ መረጃዎችን ማስገባት የሚያስችል አቅም የሚፈጥር ነው፡፡
ስልጠናው ሲጠናቀቅ ሙሉ በሙሉ ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓቱ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመዝገብ ቤትና የሰው ሃብት ሰራተኞች ስልጠናውን እየወሰዱ ነው፡፡