Insights, Latest By: momp December 30, 2020 “በማአድን ዘርፉ ቀጣይ ትኩረት ሀገራዊ ፍላጎት ላይ ማተኮርና የውጪውን ገበያ ማሳደግ ላይ ይሆናል” ኢ/ር ታከለ ኡማ ኢ/ር ታከለ ኡማ በማአድንና ነዳጅ ዘርፍ እምቅ ሀብት የተለዩ ቦታዎች በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶችን በተመለከተ ለረጅም ጊዜያት የተጠኑ ጥናቶችን በጋራ በማደራጀት ለምርት ዝግጁ የሆኑ ቦታዎች መለየታቸውም ተገልጿል። Read More