የጨው ምርትና ግብይት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

የጨው ምርትና ግብይት ላይ ያተኮረ እንዲሁም የምርት ሂደቱ በዜጎች ጤና ላይ ባለው ተጽእኖ ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር እና የማዕድን ሚኒስቴር ባለሙያዎች በትብብር ጥናት አድርገዋል፤ባለሙያዎቹ በርካታ ግብአቶችንና ግኝቶችን ለይተዋል::

በዛሬው እለትም ከንግድ ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ጋር አፋር ሰመራ ተገኝተን ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና ሌሎች የክልሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የጥናቱ ሙሉ አውድ ላይ መግባባት  ተፈጥሯል::

በቅርቡም በተለያዩ አካላት ሀሳብ ከተሰጠበት በኃላ ውሳኔውን ይፋ እናደርጋለን::

Leave A Comment

MoM