በኢትዮጵያ የጣሊያን አማባሳደር የ20ሚሊየን ብር ድጋፍ ለመስጠት ቃል ገቡ

የጣልያን አምባሳደር Agostino Palese ከማዕድን ሚኒስቴር ኢንጅነር ታከለ ኡማ ጋራ ባካሄዱት ውይይት የ20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለመስጠት ተስማምተዋል፡፡

ድጋፉ በአሶሳ ለሚገነባው የዕምነበረድ ፓርክ እንዲሁም የአሶሳ የዕምነበረድ ማሰልጠኛን ለመደገፍ የሚውል ነው፡፡በተጨማሪም ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ የዕምነበረድ ሙያ ሰልጣኞች ወደ ጣልያን በመሄድ ስልጠና የሚያገኙ ይሆናል፡፡የተማረ የሰው ኃይላችንን ለማሳደግ የምንሰራው ስራም በተጠናከረ መልኩ ይቀጥላል፡፡

Leave A Comment

MoM