የማድንና ነዳጅ ፖሊሲ ላይ ውይይት

አዲስ እየተዘጋጀ ባለው የማአድንና ነዳጅ ፖሊሲ ላይ ውይይት እየተደረገ ይገኛል።
በውይይቱ ላይ ሚኒስትሩ ኢ/ር ታከለ ኡማ ተገኝተዋል።
በማአድንና ነዳጅ ዘርፍ እስካሁን ፖሊሲ ያልነበረ ሲሆን ዘረፉ በአዋጅና መመሪያዎች የሚመራ ነበር።
በፖሊሲ ውይይቱ ላይ የማይክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ ቡድን አባላትና በዘርፉ ረጅም አመት ልምድ ያላቸው ሀላፊዎችና ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
ከዚህ ውይይት በኋላ ፖሊሲው ላይ ከውይይቱ የተገኙ ግብአቶች ተጨምረውበት ለሚኒስትሮች ምክርቤት የሚላክ ይሆናል።

Leave A Comment

MoM